Smartwatch IP68 1.62-inch Display
5,999 Birr

ስልክ መደወል፡ በብሉቱዝ አማካኝነት በቀጥታ ከሰዓቱ ላይ መደወል እና ማውራት ይቻላል። የጤና ክትትል፡ የልብ ምት፣ የደም ግፊት፣ ስኳር፣ ኦክስጅን እና እንቅልፍ ይከታተላል። ማያ ገጽ እና ባትሪ፡ ውብ የ 1.62-ኢንች ማያ ገጽ ያለው ሲሆን፥ በገመድ አልባ ቻርጅ (Wireless) ይሞላል። ተቀያያሪ ቀበቶ፡ ከተለያዩ አልባሳት ጋር የሚቀያየሩ 3 የተለያዩ ቀበቶዎች አብረውት ይመጣሉ። ውሃ አይበላውም፡ የ IP68 ደረጃ ስላለው ለዋና እና ለስፖርት ተስማሚ ነው። ለማገናኘት፡ የ Ferefit መተግበሪያን (App) ስልክዎ ላይ ጭነው በብሉቱዝ ማገናኘት ይችላሉ።
Sold by AddisMobile™