5 Layer Movable Kitchen Storage Rack
10,000 Birr · ሜክሲኮ አልሳም አፓርታማ ግራውንድ ቁ. 29; ቦሌ መድሐኔዓለም ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ግራውንድ

5 Layer movable kitchen storage rack የአትክልትና የፍራፍሬ ማስቀመጫ 5 ደረጃ ያለዉ ሲሆን ለብቻ ወይም አንድ ላይ መከፈት የሚችል ዉስጥ ላስቀመጡት ነገር በቂ ንፋስ በመስጠት እንዳይበላሽ የሚያረግ በቀላሉ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ የሚችል ከጠንካራ ና ከማይዝግ ብረት የተሰራ ከአትክልት ዉጭ ሌሎች ነገሮችን ለማስቀመጥ የሚሆን
Sold by AwasMart-አዋስማርት🎁