DermaSuction Facial Pore Cleaner
1,500 Birr · ሜክሲኮ አልሳም አፓርታማ ግራውንድ ቁ. 29; ቦሌ መድሐኔዓለም ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ግራውንድ

ፅድት ፍክት ያለ ፊት አንዲኖሮት የሚረዳ ማሽን ፣ የፊታችን ቀዳዳ ውስጥ ያለን ቆሻሻ በቀላሉ ያስወግዳል። ለቆዳችን ጤንነት ተስማሚ ተደርጎ የተሰራ። ከብጉር ፣ ከጥቁር ነጠብጣብ የፀዳና ያማረ ፊት እንዲኖሮ በቀዳሚነት የሚመርጡት ልዩ ማሽን። አራት አይነት መለዋወጫ ያለው። በባትሪ የሚሰራ።
Sold by AwasMart-አዋስማርት🎁