700 Birr · ሜክሲኮ አልሳም አፓርታማ ግራውንድ ቁ. 29
ባለ ሁለት ክፍል የልጆች መመገቢያ ሳህን እድሜያቸው ከ6ወር ጀምር ላሉ ህፃናት የሚመከር የራሱ ማንኪያ እና ሹካ ያለው በአንድ ግዜ 4 አይነት ምግብ ለመመገብ ያስችላል ከጠረንጴዛ ተንሸራቶ እንዳይወድቅ ማጣበቂያ ያለው BPA free
Sold by AwasMart-አዋስማርት🎁