Over Toilet Storage Rack
2,000 Birr · ሜክሲኮ አልሳም አፓርታማ ግራውንድ ቁ. 29, ቦሌ መድሐኔዓለም ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ግራውንድ

የቦታ ጥበት ካለብዎ ይሄ ያስፈልግዎታል. Toilet/Kitchen ላይ ሊጠቀሙበት ይችላሉ. የንፅህና ዕቃዎችን፣ የግሮሰሪና ዕቃዎችን፣ ኮስሞቲክሶች እና አትክልት/ፍራፍሬዎችን ሊያስቀምጡበት ይችላሉ. ግድግዳ መብሳት አያስፈልግዎትም. ከጠንካራ ብረት እና ፕላስቲክ የተሰራ. እርጥበትን የሚቋቋም የማይዝግ. ማያያዣ ሁክ ያለው
Sold by AwasMart-አዋስማርት🎁