Two-Stand Canopy Bed Net
15,000 Birr






የቤትዎ ውበት ማማረጫ — ቅንጡ ባለ ሻተር አጎበር (Two Stand)! ለገዛ አልጋዎ ልዩ ውበት፣ ምቾት እና ሙሉ ጥበቃ የሚሰጥ ዘመናዊና ማራኪ ባለ ሁለት እግር (Two-Stand) የዛንዚራ አጎበር አቅርበንልዎታል። ጠንካራ መዋቅር፦ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል እና በቀላሉ የማይወድቅ ባለ ሁለት እግር ጠንካራ ፍሬም አለው። ንጉሳዊ ዲዛይን፦ መኝታ ቤትዎን ልክ እንደ 7 ኮከብ ሆቴል የሚያስውብ የካኖፒ (Canopy) ቅርፅ ያለው ነው። አስተማማኝ ጥበቃ፦ ሙሉ አልጋዎን በአግባቡ በመሸፈን ከቢንቢ እና ከተለያዩ ነፍሳት ፍጹም ሰላማዊ እረፍት ይሰጣል። ምቹ ጨርቅ፦ አየር በቀላሉ የሚያስገባ፣ ለስላሳ እና ጥራት ካለው ጨርቅ የተሰራ ነው። የላቀ ውበት፦ በዳንቴል (Lace) የተከበበ ውብ ማጠናቀቂያ አለው። ቀላል ገጠማ፦ ያለምንም እንግልት በቀላሉ የሚገጠም እና የሚፈታ።
Sold by O Kids