Multi Purpose Bottle Warmer & Sterilizer
4,200 Birr



Multi Purpose Bottle Warmer & Sterilizer (ማሞቂያ እና መቀቀያ) - double bottle, ሁለት ጡጦወችን በአንድ ጊዜ ከነወተታቸው ያሞቃል. ጡጦውን ከተጠቀሙ በዃላም ይቀቅላል. በአነስተኛ ዕቃዎች ምግቦችን ቀንሶ ማሞቅ ይችላሉ. ልጅዎን በፈለጉ ሰአት ለብ ያለወተትን ለመመገብ ያስችልዎታል
Sold by O Kids