3,700 Birr
3-በ-1 የልጆች ፖፖ 1. ራሱን ችሎ እንደ ፖፖ ይጠቀሙበታል-ከ 6 ወር ጀምሮ ምቹ አስተማማኝ እና ቀላል 2. የትልቅ ሰው ሽንት ቤት ላይ እንደ ማጣበቢያ ያገለግላል ለማንኛውም ሽንት ቤት የሚገጥም ከ3 ዓመት በላይ ሲሆናቸው 3. እንደ መወጣጫ ያገለግላል
Sold by O Kids