Multifunctional Piano Fitness Rack
3,800 Birr



ህጻናት ትላልቅ የፒያኖ ኪይቦርዶቹን በመንካት የሚዝናኑበት ህጻናት ከፈለጉ ተኝተው ወይም ቁጭ ብለው ሊጫወቱበት የሚችል ሙዚቃ እና ቃናዎችን ጨምሮ 3 የድምጽ ምርጫዎች የያዘ በብዙ አይነት ቀለሞች ያሸበረቀ እንዲሁም ተንጠልጣይ አሻንጉሊቶች ያሉት ልጅዎን አዝናኝ እና ለስላሳ በሆነ ምንጣፍ ለማጫወት ጨርቁ መታጠብ የሚችል ነው
Sold by O Kids