Land Bole Mega 792sqm
200,000,000 Birr · Bole Mega

ለሽያጭ የቀረበ ልዩ የመሬት ኢንቨስትመንት | BOLE MEGA አካባቢ፦ ቦሌ ሜጋ | Bole Mega ጠቅላላ ስፋት፦ 792 ካ.ሜ (396 ካ.ሜ + 396 ካ.ሜ) ከቦሌ ዋና መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ የሚገኝ በሁለት አዋሳኝ መንገዶች ላይ የሚገኝ Corner Plot 40 ሜትር የፊት ለፊት ርዝመት 15 ሜትር ስፋት ያለው የፊት መንገድ የዲጂታል ካርታ ሰነድ ያለው በቦታው ላይ የቆየ ቪላ ያለበት ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው የግንባታ ፈቃድ የለም።
Sold by NOVA HOMES