20,000,000 Birr · አያት ዲያስፖራ
G+2 ስትራክቸር ቤት አያት ዲያስፖራ አካባቢ በ150 ካሬ መሬት። ዲጂታል ካርታ አለው። ፊት ለፊት ውብ ግሪን ኤርያ/መናፈሻ። ከዋናው አስፓልት በጣም ቅርብ። በራስዎ የሚፈልጉትን ዲዛይንና ፊኒሺንግ በመጨመር የህልም ቤትዎን ለማጠናቀቅ ተመራጭ እድል።
Sold by NOVA HOMES