አያት ሰንሻይን 102 ካሬ 4ኛ ቤት
13,500,000 Birr · አያት ሰንሻይን

አያት ሰንሻይን ውብ ግቢ ውስጥ 102 ካሬ Net (2 መኝታ፣2 መታጠቢያ) ወለል=4ኛ ደህንነቱ አስተማማኝ ማራኪ ኮምፓውንድ ከርሰምድርውሃ ያለው ሰፈሩ አጎራባቹ የደራና የደመቀ ሲሆን በዙሪያው ሱፐርማርኬት፣ካፌናሬስቱራንት፣ት/ቤት፣ሆስፒታል ወዘተ በአማራጭ የሚያገኙበት ኮምፓውንዱ አስፋልት አጠገብ ስለሆነ ለትራንስፖርት የተመቸ
Sold by NOVA HOMES