Apartment Signal 2 Beds 3 Baths 180sqm
32,399,000 Birr · Signal, Addis Ababa



ሲግናል – 2 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + Laundry + Store | 4&8th Floor | 180 sqm. በተገነባ የፀዳ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 8ኛ ወለል ላይ። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density)። ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ሰፊ የጋራ ቴራስ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ እና የውሃ ታንከር ያሟላ ነው። ሙሉ በሙሉ አልቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረ።
Sold by NOVA HOMES