Modern Apartment 175sqm 3BR
29,000,000 Birr · አያት አደባባይ






ከሙሉ ዕቃው ጋር የሚሸጥ ዘመናዊ አፓርታማ አያት አደባባይ። 175 ካሬ ሜትር፣ 3 መኝታ ክፍሎች፣ 3 መታጠቢያ ክፍሎች፣ ከሙሉ የቤት ዕቃዎች ጋር። ሰፊና ዘመናዊ ኩሽና፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ባክአፕ ጀነሬተር፣ ተከታታይ የውሃ አገልግሎት፣ ዘመናዊ መታጠቢያዎች ከጃኩዚ ጋር፣ ብሩህ ሳሎን ከሚያምር እይታ ጋር፣ የላይኛው ወለል ቴራስ፣ ዲጂታል ካርታ።
Sold by NOVA HOMES