Pain Relief Support Garment
1,350 Birr · Addis Ababa, 1 Lidet near Balcha Hospital, Ahmadi Building, 1st floor, left side 114B

የጉልበት ልብስ በጉልበት፣ በእግር ላይ የሚሰማዎትን ስብራት፣ መወጠር እና ህመም በዘላቂነት ያስታግሳል። በእግር ሲሄዱ፣ ሲሯሯጡ ወይም ስፖርት ሲሰሩ ተጨማሪ ድጋፍ ይሰጥዎታል። ለዕለት ተዕለት አጠቃቀም፦ ስራ ላይ፣ በእግር ጉዞ ወይም በቤት ውስጥ በቀላሉ ከልብሰዎ ስር ጋር አብሮ የሚደረግ ነው። ጥራት፦ ረጅም ጊዜ የሚያገለግል፣ ለአየር ዝውውር ምቹ ጥራት ያለው እቃ ነው።
Sold by ልዩ እቃ