Corner Storage Rack 4-Tier Mobile
3,100 Birr · 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ አህመድ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 114B

ባለ 4 ተደራራቢ፣ ተንቀሳቃሽ የማዕዘን መደርደሪያ (Corner Storage Rack) ይዘንልዎ ቀርበናል። ቦታ ቆጣቢ ዲዛይን፦ በማዕዘን (ኮርነር) ላይ በትክክል እንዲቀመጥ ተደርጎ የተሰራ ስለሆነ ተንቀሳቃሽ እና ምቹ፦ ከስሩ የተገጠሙለት ተንቀሳቃሽ ሮለር ዊልስ (ተሽከርካሪዎች) በቀላሉ ለማንቀሳቀስ እና ለማፅዳት ያግዛሉ። የውሃ ማስተላለፊያ ቀዳዳዎች ያሉት በመሆኑ ውሃ አይቋጥርም። ለሻምፖ፣ ለሳሙና፣ ለቅባቶች፣ ወይም በኩሽና ውስጥ የተለያዩ ቅመማቅመሞችንና ማጽጃዎችን በፈርጅ ለማስቀመጥ ተመራጭ ነው።
Sold by ልዩ እቃ