Portable Shower Smartshower
3,400 Birr · አድራሻ ልደታ አህመድ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 114B

ተንቀሳቃሽ ሻወር - ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን። ለጉዞ ተመራጭ እና በቻርጅ የሚሰራ ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለግሉበት። ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ። ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት። ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ።
Sold by ልዩ እቃ