Multifunctional Tea Kettle Borosilicate Glass
1,550 Birr · አድራሻ: ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ 114B

ውብ እና ዘመናዊ የሻይ ማፍያ ኬትሎች (Single Multifunctional Tea Kettle) ለቤትዎ ወይም ለቢሮዎ በማቅረብዎ ኩራት ይሰማናል! የእኛ የሻይ ማፍያ ኬትሎች የተሰሩት ከጥራት ቦሮሲሊኬት ብርጭቆ (Borosilicate Glass) ሲሆን፣ ይህም ከፍተኛ ሙቀትን የመቋቋም ብቃት አለው። ሻይዎ ሲፈላ ያለውን ውበት እያዩ እንዲዝናኑ ያደርግዎታል። ያሉበት ቦታ ያለተጨማሪ ክፍያ ይዘዙ
Sold by ልዩ እቃ