Silicone Ice Roller Massager
550 Birr · Addis Ababa, 1 Lidet Street near Balcha Hospital, Building Ahmed, 1st floor, left wing, room 114B

የሲሊኮን አይስ ሮለር ማሳጀር (Silicone Ice Roller Massager) ቆዳን ለማሳጅ ለማድረግ ወይም የቆዳ ችግሮችን ለማሻሻል፣ መርዛማ ነገሮችን ለመቀነስ፣ እብጠትን ለማስወገድ እና የአይን ዙሪያ ጥቁረትን ወይም እብጠትን ለማጥፋት አይስ ሮለሩን ይጠቀሙ። የፊት አይስ ሮለር (Ice Face Roller), ሲሊኮን (Silicone), ከለር (ቀለም): ሮዝ፣ ሰማያዊ (እንደ ምርጫዎ), ለማንኛውም የቆዳ አይነት የሚስማማ, ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል (Multifunctional), ለመጠቀም ቀላል
Sold by ልዩ እቃ