Weed Cutter Tool
650 Birr · Addis Ababa, 1 Lideta near Balcha Hospital, Ahmed Building 1st floor left 114B

በቀላል እንቅስቃሴ ሀብሀቡን በእኩል መጠን መቁረጥ ይችላሉ። ፈጣን እና ጉልበት ቆጣቢ ነው። እጅዎን አያቆሽሽም። ንጹህ ለመጠቀም ምቹ ነው። የሀብሀብ ጭማቂ በጠረጴዛ እና በወለል ላይ እንዳይፈስ ያደርጋል። የዕቃው ሌላኛው ጫፍ ደግሞ እንደ ሹካ ሆኖ ያገለግላል።
Sold by ልዩ እቃ