የበረሮ ማጥፊያ
250 Birr · አዲስ አበባ, ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ, አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ 114B

የበረሮ ማጥፊያ በአንድ ክፍል ውስጥ በረሮዎች በሚገኙበት አካባቢ ብቻ የሚነሰነስ ሲሆን የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው። ለተወሰነ ግዜ የማይጠረግ ወይም የማይነሳ ሲሆን ለአንድ ክፍል የሚሆነው። ውስን ነው ያለው። በረሮዎቹን ካልገደለ ወይም ካልጠፋ ብሩ ተመላሽ ይሆናል። ከ5 በታች የሚፈልጉ ከሆነ በአድራሻዎቻችን መጠው መውሰድ ይችላሉ። ከ5 በላይ ከሆነ የፈለጉት ነፃ ዲሊቨሪ አለ። አዲስ አበባ ላይ ብቻ።
Sold by ልዩ እቃ