Telescopic Microfiber Dust Remover
1,200 Birr · አህመድ ህንፃ 1ኛፎቅ ደረጃ 114B

የኮርኒስና ሌሎች በቀላሉ የማንደርስባቸውን ቦታዎች ላይ የሚከማቹ አቧራ እና የሸረሪድ ድር ማፅጂያ. እጄታው እስከ 2.7ሜትር ድረስ የሚረዝም ከማይዝግ ብረት የተሰራ. ጫፉ የሚታጠፍ ስለሆነ በቀላሉ የተደበቁ ቦታዎችን ከርቀት ሆነው ለማፅዳት ያስችልዎታል. ከፍተኛ አቧራ መጥረግ የሚችል ማይክ ፋይበር ጥጥ.
Sold by ልዩ እቃ