Rechargeable Water Dispenser
1,950 Birr · 1ኛፎቅ 114B, ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል አህመድ ህንፃ

በቻርጀር የሚሰራ የጃር ውሀ መቅጃ 54cm ርዝመት ያለው ቱቦ የተገጠመለት በ1ሊትር እና 0.3 ሊትር መቅዳት ስንፈልግ በራሱ የሚዘጋ ከ4-20 ሊትር ጃር ላይ መጠቀም የምንችለው ከጃር በተጨማሪ ጀሪካን እና ሌሎች ዕቃዎች ላይ የምንጠቀመው የራሱ የብርጭቆ ማስቀመጫ ያለው
Sold by ልዩ እቃ