በረሮ ማጥፊያ
280 Birr · አዲስ አበባ

የበረሮ ማጥፊያው መጥቷል ምትፈልጉ ደምበኞቻችን ማዘዝ ትችላላቹ በአንድ ክፍል ውስጥ በረሮዎች በሚገኙበት አካባቢ ብቻ የሚነሰነስ ሲሆን የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው ለተወሰነ ግዜ የማይጠረግ ወይም የማይነሳ ሲሆን ለአንድ ክፍል የሚሆነው ውስን ነው ያለው በረሮዎቹን ካልገደለ ወይም ካልጠፋ ብሩ ተመላሽ ይሆናል ከ5 በታች የሚፈልጉ ከሆነ በአድራሻዎቻችን መጠው መውሰድ ይችላሉ ከ5 በላይ ከሆነ የፈለጉት ነፃ ዲሊቨሪ አለ አዲስ አበባ ላይ ብቻ
Sold by ልዩ እቃ