Modern Hot Flask with Cups
1,700 Birr · አዲስ አበባ, ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ 114B



ዘመናዊና ውብ የሙቅ መያዣ (Flask) ለረጅም ሰዓታት ምግብንና መጠጥን በነበረበት ሙቀት ያቆያል። በውስጡ ተጨማሪ የምግብ መያዣ ሳህኖች (Cups) ያሉት ሲሆን፣ ለሽርሽር፣ ለቢሮ ወይም ለልጆች ትምህርት ቤት ምሳ ለማሸግ ተመራጭ ነው። በቀላሉ የሚታጠብና ከከፍተኛ ጥራት ፕላስቲክ የተሰራ።
Sold by ልዩ እቃ