Silicon Cake Mould Elegant Wave Design
950 Birr




አዲሱንና ዘመናዊውን የሲሊኮን ኬክ መጋገሪያ (Silicon Cake Mould) በከፍተኛ ጥራት ሲሊኮን የተሰራ፣ በከፍተኛ የሙቀት መጠን ውስጥ በምድጃ (Oven) ውስጥ ለመጠቀም ፍጹም አስተማማኝ። ኬክ በፍፁም አይይዝም (Non-Stick)፣ በውስጠኛው ክፍል ላይ ያለው የሞገድ ቅርፅ ለኬክዎ ማራኪ እይታን ይሰጣል። በሁለቱም በኩል ለመያዝ ምቹ እጀታዎች አሉት፣ ለማጠብ በትንሽ ውሃ እና ሳሙና በቀላሉ ይጸዳል።
Sold by ልዩ እቃ