Egg Rolling Storage Box
1,700 Birr · Addis Ababa, ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ, አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ ደረጃ, 114B



የእንቁላል ማስቀመጫ ከማይካ የተሰራ ፣ በአንድ ጊዜ 25 ዕንቁላል የሚይዝ ፣ አንድ ዕንቁላል ሲያነሱ ቀጣዩን እያንከባለለ ያመጣልዎታል። 7cm ስፋት፣ 36cm ጥልቀት እና 19.5 cm ቁመት ያለው ፣ ለማስቀመጥ ቦታ የማይፈጅ
Sold by ልዩ እቃ