Star and Moon Night Light
2,500 Birr



የጨረቃ እና የኮከብ መብራት ለቤትዎ ምርጥ ምርጫ ነው። ልዩ ውበት፦ በመኝታ ቤትዎ የሌሊት ሰማይን ውበት የሚያጎናጽፍ። መረጋጋት፦ ለጥልቅ እንቅልፍ እና ለንባብ ተስማሚ የሆነ ለስላሳ ብርሃን። ለስጦታ ተመራጭ፦ ለልጆች፣ ለጓደኞች ወይም ለምትወዱት ሰው የሚሰጥ ምርጥ ስጦታ። ዘመናዊ ዲዛይን፦ በማንኛውም የቤት ዲዛይን ውስጥ የሚሄድ ውበት።
Sold by ልዩ እቃ