Infant Baby Car Seat
33,000 Birr · አዲስ አበባ





የልጆች የመኪና ወንበር 360 % የሚሽከረከር አስከ 36 ወር ላሉ ልጆችም የሚሆን መቀመጫው ለህፃኑ ምቾት ያለው ጠንካራ የሚመች ሶፍት የሆነ የራሱ ቀበቶ ስላለው ከመኪናው ጋር በቀላሉ ይታሰራል ህፃኑ እንዳይወድቅ ወይም እንዳይጋጭ የራሱ ቀበቶ ተበጅቶለታል ወደኋላ ወደፊት እንዳይወድቅም መገተሪያ ተደርጎለታል መገተሪያው እንደ ህፃኑ የአካል መጠን ወደ ፊት እና ወደ ኋላ መስፋት ይችላል በተለያየ የቀለም አማራጭ የቀረበ
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping