Mamy 5 in 1 Multifunction Baby Bag
2,850 Birr · አዲስ አበባ, አውቶቢስ ተራ ከሰባተኛ ተክሲ መጨረሻ ፀባይ የገበያ መዕከል 710 ቁጥር

Baby 5 in 1 multifunction Mamy bag ስለ ጥራቱ እናቶች ደግመው ደጋግመው የመሰከሩለት ለልብ ጓደኛ,ጎረቤት ወይም ዘመድ ለስጦታ የሚመች በአይነት እና በዘርፉ በ 5 መልኩ የተከወነ በሳይዙ ትልቅ 1 = ትልቅ ቦርሳ 2 = መካከለኛ ቦርሳ 3 = ዳይበር መቀየሪያ 4 = ጡጦ መክተቻ 5 = ገንዘብ ማስቀመጫ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ ይደሰቱ
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping