Sky Baby High Chair
17,500 Birr · አዲስ አበባ





Sky baby brand high chair. ጥራቱ እጅግ አስተማማኝ ምቾቱ ጥርጣሬ የሌለው. የልጆ መመገቢያ. ምቹ ወንበር. መተኛት የሚችል ቀን ላይ ልጆች እዛው ላይ መተኛት ይችላሉ. ማጠር መርዘም የሚችል ጠንካራ እና ምቹ መመገቢያ. ማንቀሳቀስ እንዲቻል ጎማ የተገመለት.
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping