የልብስ ቁም ሳጥን
8,500 Birr · አዲስ አበባ, አውቶቢስ ተራ ከሰባተኛ ተክሲ መጨረሻ ፀባይ የገበያ መዕከል 710 ቁጥር


ቀለል ያለ ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የማያስቸግር ተሰካኪ ብረቶች የሆኑ ቁመት 175 ሳ.ሜ የጎን ስፋት 130 ሳ.ሜ ወደ ዉሰጥ 45 ሳ.ሜ ልብሱ ሸራ ሲሆን በሩ በዚፕ ይዘጋል ፍሬሙ የብረት ቱቦዎች ናቸዉ መገጣጠሚያው ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው መደርደሪያው የብረት ቱቦዎች ናቸዉ
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping