5 in 1 ጄሪሎ ልጆች ለመጫወት
10,000 Birr · አዲስ አበባ, አውቶቢስ ተራ ከሰባተኛ ተክሲ መጨረሻ ፀባይ የገበያ መዕከል 710 ቁጥር






5 in 1 ጄሪሎ ብዙ አገልግሎቶች በአንድ የያዘ፡ ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል፡ ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ፡ እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን፡ እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል፡ መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም ወንበርም መሆን ይችላል፡ የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping