Infant Baby Car Seat up to 18kg
23,500 Birr · Addis Ababa




INFANT BABY CAR SEAT የልጆች የመኪና ወንበር እስከ 18 kg የመሸከም አቅም ያለው አስከ 36 ወር ላሉ ልጆችም የሚሆን መቀመጫው ለህፃኑ ምቾት ያለው ጠንካራ የሚመች ሶፍት የሆነ የራሱ ቀበቶ ስላለው ከመኪናው ጋር በቀላሉ ይታሰራል ህፃኑ እንዳይወድቅ ወይም እንዳይጋጭ የራሱ ቀበቶ ተበጅቶለታል ወደኋላ ወደፊት እንዳይወድቅም መገተሪያ ተደርጎለታል መገተሪያው እንደ ህፃኑ የአካል መጠን ወደ ፊት እና ወደ ኋላ መስፋት ይችላል Only color( gerey ⚪️)( red 🔴 ) (blue🔵)
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping