Chicco Baby Carrier up to 18kg
3,800 Birr · አዲስ አበባ

እጅግ ምቹና ማራኪ የልጆች ማዘያ እስከ 18 ኪሎ ግራም የመሸከም አቅም ያለው በጣም ለስላሳ የዛኑ ያህል ጠንካራ ልጁን ለማዘል አመቺ እና የልጅን ደህንነት ሳይሳቀቁ ሚያዝሉበት ከፊትና ከኋላ ለማዘል ተመራጭ ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ በስጦታ መልክ ለወዳጅ ዘመድ ቢያበረክቱት የሚያኮራ
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping