Baby Feeding Bottles Set 125ml+260ml+330ml
2,000 Birr · አዲስ አበባ

የልጆች መመገቢያ ጡጦ 3 ጡጦዎች በአንድ ላይ እያንዳንዳቸው 125ml, 260ml & 330ml ይይዛሉ ህፃናት እንደ እናት ጡት ይመቻቸዋል ልጆች በእጃቸው ለመያዝ እንዲችሉ ተደርጎ የተመረተ ከBPA ነፃ ከሆነ ቁስ የተመረተ የማይመነችክ እና መጥፎ ጠረን የማይፈጥር እድሜያቸው ከ0 አመት በላይ ለሆኑ ህፃናት ሁሉ የሚመከር
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping