Marble Pattern Waterproof Self Adhesive Wall Sticker 5m x 60cm
2,500 Birr · Addis Ababa

Marble pattern water proof self adhesive wall sticker. የቤትውን ውበት አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርግ. ውሀ የማያስገባ. እሳት እና ተቀጣጣይ ነገሮችን የሚቋቋም. ለኪችን ካቢኔት, ለኪችንዎ ግርግዳ, ለባኞ ቤት ግድግዳ, ለቤትዎ ማስዋቢያ. size: 5 meter by 60 cm. በ 2 የቀለም አማራጭ የቀረበ. ኪችንዎን እና ቤትዎን ውብ እና ፅዱ ለማድረግ ተመራጭ.
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping