Kids and Babies Nail Trimmer
1,300 Birr

kids and babies nail traimer የልጅዎን ጥፍር በምቾት እና አስተማማኝ ሁኔታ የሚቆርጡበት ዘመናዊ እቃ በልጅዎ እድሜ መጠን የሚቀያየሩ 5 ባለ ከለር እና አንድ ባለ ዘንግ መቁረጫዎች አሉት በጨለማ ሰአትም ለመጠቀም ያመችዎት ዘንድ ላይትም ተገጥሞለታል 4 አይነት የፍጥነት መቆጣጠሪያ ተበጅቶ ለታል በባትሪ የሚሰራ የትኛውን ለየትኛው እድሜ መጠቀም እንዳለብዎ ካርቶኑ ላይ የተፃፈውን ያስተውሉ
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping