Smart Rattle 11 IN 1
2,700 Birr · አዲስ አበባ

11 IN 1 መጫወቻ የድድ ማከኪያ Smart Rattle በጣም ትንሽ ለሆኑ ህጻናት የሚመች አዝናኝ ትምህርታዊ መጫወቻ መጫወቻውን በመጠቀም ልጅዎን በደማቅ ምስሎች እና ድምጾች በቀላሉ ማስፈንደቅና ማዝናናት ይችላል። ድምፃቸውና የአሻንጉሊቶች እንቅስቃሴ የልጆችን ቀልብ ስለሚስቡ እንደመጀመሪያ መጫወቻ ምቹ ነው፣ ይህም ከተለያዩ እንስሳት፣ ወፎች እና የገሃዱ ዓለም ነገሮች ጋር በቀላሉ እና አዝናኝ በሆነ መንገድ እንዲላመዱ ይረዳቸዋል
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping