Baby Blanket Cotton Soft
2,700 Birr · አዲስ አበባ, አውቶቢስ ተራ ከሰባተኛ ተክሲ መጨረሻ ፀባይ የገበያ መዕከል 710 ቁጥር

ከላዩ ፈር ውስጡ ኮተን የሆነ ቅዝቃዜ ልጆችን የሚገላግል ለብርድ እንዳይጋለጡ የሚከላከል ምቹ እና ማራኪ ቱታ በአራት የተለያየ የከለር አማራጭ ነጭ, እርሳስ, ቡኒ, ሮዝ ፣ Size 3 ወር ፣ 6 ወር ፣ 9 ወር ፣ 12 ወር
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping