Deluxe Baby Bather
3,800 Birr · አዲስ አበባ, አውቶቢስ ተራ ከሰባተኛ ተክሲ መጨረሻ ፀባይ የገበያ መዕከል 710 ቁጥር

ሲንክ ላይ የሻወር ገንዳ ላይ ለማጠብ ምቹ በቀላሉ የሚተጣጠፍ እና ለማስቀመጥ ቦታ የማይዝ 3 የአቀማመጥ ደረጃወች ስላሉት ቀና አድርገን እና ጋደም አድርገን ለማጠብ የሚመች ፀሀይ ለማሞቅ ተመራጭ አዲስ ከተወለዱ ልጆች አንሰቶ እሰከ 6 ወር ላዉ ለአራሶች ስጦታ የሚሰጡት
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping