Urine Pad For Baby Waterproof 120X90cm
1,500 Birr

Urine Pad For Baby ዳይፐር በመቀየሪያ ምንጣፍ(Waterproof) እንዲሁም ለልጆች ማሰተኛ የሚሆን፣ ፈሳሽ ነገሮችን መጦ በዉስጡ የሚያስቀር፣ ልጆች በሙቀት ምክኒያት አለመመቸት ሲሰማቸዉ ዳይፖር አዉልቀዉ የሚዝናኑበት፣ ለጆችን ከዳይፐር ለማሳረፍ የሚጠቅም፣ እንደማስተኛ የሚያገለግል፣ ለቤትም ለጉዞም የሚያገለግል፣ በጣም ምቹ ለስላሳ፣ በቀላሉ የሚታጠብ እና በፍጥነት የሚደርቅ፣ ሽታ የሌለዉ፣ 0-5 አመት፣ Size 120X90cm, Over quality
Sold by Michot kids(ምቾት ኪድስ) online shopping